✴️ሲናፕስ ኢትዮጵያ ገባኤ (Synapse Ethiopia Summit )✴️
✴️በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በሴጅ ኢትዮጵያ ፤ ኬ ኤም ኤስ ኢ ቲ ኤች ኸልዝ ትሬዲንግ አ.ማ እና በኢትዮ-ማይንድ አካዳሚ አዘጋጅነት ኒዉሮ ሳይንስና የአዕምሮ ጤና በመለከተ በትናንትናው እለት ማለትም ሃምሌ 14፣ 2017 ዓ.ም በብሔራዊ ተያትር የሲናፕስ ኢትዮጵያ ጉባኤ ተከናወነ።
✴️በፕሮግራሙ ላይ በዘርፉ ትልቅ ልምድ ያላቸውና በእንግሊዝ ሃገር የሚኖሩት አቶ ወንድሙ ነጋሽ ስለ ሲናፕስ ኢትዮጵያ ማብራሪያ ሰተዉ ኒዉሮ ሳይንስና የአዕምሮ ጤና በሚል ሰፊ ገለፃም አድርገዋል።
✴️በተጨማሪም በጉባኤዉ ላይ በዘርፉ ላይ የካበተ ልምድ ያላቸዉ የስነ- አዕምሮ ሃኪሞች እንዲሁም የስነ-ልቦና ባለሙያዎች የፓናል ዉይይት አድርገዋል። ይህ ጉባኤም በአይነቱ ልዮና አስተማሪ ከመሆኑ አልፎ እንደ ሀገርና እንደማህበረሰብ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለዉ የጉባኤዉ ተሳታፊዎች የገለፁ ሲሆን ቀጣይነት እንዲኖረዉም አሳስበዋል።
✴️የሲናፕስ ኢትዮጵያ ጉባኤ ቀጣይነት ያለዉና በየጊዜዉ የተለያዩ ርዕሶች እየተነሱበት የሚቀጥልና በተለያዩ አካባቢዎችም ተደራሽ ለማድረግ እየሰተራ መሆኑን የገለፁት አስተባባሪዎች ለዚህ በጎ አላማ የሚመለከታቸው የመንግስትና የግል አካላት ተባባሪና አጋር እንዲሆኑም ጠይቀዋል።
#ሲናፕስ ኢትዮጵያ ገባኤ❗️
✴️Synapse Ethiopia Summit✴️
✴️For the first time in Ethiopia, the Synapse Ethiopia Summit on neuroscience and mental health was held yesterday, July 14, 2017 E.C. (July 21, 2025 G.C.), at the National Theatre. The event was organized by Sage Ethiopia, KMS ETH Health Trading S.C., and Ethio-Mind Academy.
✴️During the program, Mr. Wendimu Negash, an experienced professional in the field residing in the UK, provided an explanation about Synapse Ethiopia and gave a comprehensive presentation on neuroscience and mental health.
Additionally, psychiatrists and psychologists with extensive experience in the field held a panel discussion at the summit. Participants described the summit as unique and educational, emphasizing its significant contribution to the country and community. They also urged for its continuation.
✴️The organizers stated that the Synapse Ethiopia Summit will be an ongoing event, addressing various topics over time and aiming to reach different areas. They called upon relevant government and private bodies to collaborate and partner in this noble cause.
#SynapseEthiopiaSummit❗️