TENAWO Digital Health ለሁሉም ሰው—ከወጣቶች እስከ አረጋውያን—ተደራሽ፣ ቀላል እና ዘመናዊ የጤና አገልግሎትን ለማቅረብ እየሰራ ነው። የጤናዎትን ዋስትና በጤናዎ #TENAWO #DigitalHealth #ጤና #ዲጂታልጤና #HealthTech #Ethiopia