ብዙዎቻችን የስኳር በሽታ ምልክቶችን ሳናስተውላቸው እንቆያለን። ነገር ግን ቅድመ ጥንቃቄ እና መደበኛ ክትትል ማድረግ ከበሽታው ጋር ተያይዘው የሚመጡ የጤና ችግሮችን ይቀንሳል። ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ዋና ዋና ምልክቶች፦ • የደም ስኳር በጣም ከፍተኛ ወይም በጣም ዝቅተኛ መሆን • የዕይታ መደብዘዝ ወይም በደንብ አለመመልከት • ከቀላል ቁስል በኃላ ቶሎ አለመዳን • በእጅ እና እግሮቻችን ጫፍ ስሜት አልባ መሆን በ TENAWO Digital Health ከቤትዎ ሳይወጡ፦ 👨⚕️ ከባለሙያ ሐኪሞች ጋር በስልክ/በቪዲዮ ይማከሩ 🩸 የደም ስኳር መጠንዎን በየጊዜው ይከታተሉ 💊 የታዘዙልዎትን መድሀኒቶች በE-Pharmacy እስከ ቤትዎ ድረስ በፍጥነት ያስመጡ 📲 አሁኑኑ ቀጠሮዎን ይያዙ ወይም ያግኙን፦ 📞 አጭር መስመር፦ 9456 📱 ስልክ፦ +251 904 868 788 / +251 116 683 204 🌐 ዌብሳይት፦ www.tena-wo.com 📩 ቴሌግራም፦ @Tenawo_Digital TENAWO #DiabetesMellitus #DiabetesAwareness #Ethiopia #AddisAbaba #Telemedicine #EPharmacy #HealthTech #EthiopianHealthcare