ዛሬ የሚወስዷቸው ትንንሽ እርምጃዎች ለነገ ጤናማ ሕይወት ትልቅ ስንቅ ነው ። በየቀኑ የስኳር መጠንን መለካት፣ ጤናማ ምግብ መመገብ፣ በቀን 30 ደቂቃ እንቅስቃሴ ማድረግ እና መድሀኒትን በሰዓቱ መውሰድ ትልቅ ለውጥ ያመጣል። የሕክምና ምክር፣ የረጅም ጊዜ ክትትል ወይም የመድሀኒት አቅርቦት ይፈልጋሉ? TENAWO ሁልጊዜ ከጎንዎ አለ! 📲 TENAWO Digital Healthን ለማግኘት፦ 📞 ስልክ፦ 9456 / +251 904 868 788 🌐 ዌብሳይት፦ www.tena-wo.com 📩 ቴሌግራም፦ @Tenawo_Digital TENAWO #DiabetesManagement #HealthTech #AddisAbaba #EthiopianHealthcare